Showing posts with label የእመቤታችን የቤት እቃዎች በግብጽ. Show all posts
Showing posts with label የእመቤታችን የቤት እቃዎች በግብጽ. Show all posts

Tuesday, November 15, 2016

የእመቤታችን የቤት እቃዎች በግብጽ

እመቤታችን በግብፅ ውስጥ በነበረችበት ወቅት ልጅዋን ኢየሱስ ክርስቶስን ሦስት አመት ከስድስት ወር ከ10 ቀን ሲሆን  እመቤታችን በወቅቱ ትገለገልበት የነበረው ሙቀጫዋ ፣ድስቷ እንዲሁም: ጌታችንን ገላዉን ልብሱን ታጣጥብበት የነበረዉ ከዲንጋይ የተሰራ መገልገያ ዕቃዎችዋ ሲሆን ይህን ቅዱስ ስፍራ ለማየት የታደሉት ምዕመናን ጭምር ደስታቸውን በእልልታ ና በዝማሬ በድምቀት እያከበሩት ይገኛል።