Ethiopian Orthodox Miracles
Pages
(Move to ...)
Home
ETOC Links
ድንቅ ስራውን ይመስክሩ
▼
Saturday, September 28, 2013
ከሰማይ የወረደው መስቀል- በ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
›
ከሰማይ ወረደ በተባለው መስቀል ጉዳይ ቅ/ሲኖዶስ ውሳኔ ይሰጣል (አዲስ አድማስ፤ ቅጽ 13 ቁጥር 715፤ ቅዳሜ፣ መስከረም ፲፰ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም) በገላን ጉራ ፈለገ ግዮን ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ...
Tuesday, September 3, 2013
በገላን ጉራ ፈለገ ግዮን ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የተከሰተ ድንቅ ተአምር
›
//መስቀሉ ለህዝብ በይፋ የሚታይበት ግዜ ላልተወሰነ ግዜ ተላለፍዋል:: // ከሰማይ ወረደ ስለ ተባለው መስቀል ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ የተገኝኘው መረጃ በአቃቂ ቃሊቲ በቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ግቢ ...
Thursday, August 15, 2013
መምህር ግርማ ወንድሙ ከ ለይፍ መጽሄት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ
›
ላይፍ፡- ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን የጥምቀትና የትምህርት አገልግሎት እንዳይሰጡ የታገዱበት ምክንያት ምንድነው? መምህር ግርማ፡- ምክንያቱም ሰው በመዳኑ እና የዲያቢሎስ ሚስጥር በመጋለጡ እንዲሁም ህብረተሰቡ ለከፋ ...
Thursday, May 9, 2013
መላከ ሰላም ዘላለም እሰይ ስለ መምህር ግርማ ምን ይላሉ?
›
የቅዱስ እስጢፋኖስ አስተዳዳሬ አቶ ሚካኤል ታደሰ የሃሰት የምልኩስና ስሙ ኃይለ ኢየሱስ/ ከአርባምንጭ የተባረረበት ደብዳቤ የመምህር ግርማ ወንድሙ እገዳ በተመለከተ የቀድሞው የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ አስ...
‹
›
Home
View web version