Ethiopian Orthodox Miracles
Pages
(Move to ...)
Home
ETOC Links
ድንቅ ስራውን ይመስክሩ
▼
Tuesday, August 19, 2014
ከእጇ ዘይት የሚፈልቅ የቅድስት ኤልሳቤጥ አስገራሚ ታሪክ
›
ወንድሞቼ እና እህቶቼ ይህንን ድንቅ ተአምር ስናገር እግዚአብሔር ምን ያህል ታላቅ እንደሆነ እመቤታችንም ምን ያህል ክብርት እንደሆነች እያደነቅሁ ነዉ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነዉ ...
2 comments:
የዘማሪ አለማየሁ ኡርጌ ምስክርነት- በፀበል ኃይል ከሞት መዳን
›
ዘማሪ አለማየሁ ኡርጌ ከአገልግሎት መልስ ባላወቀው ሁኔታ ከባድ ሕመም አጋጠመው::ያጋጠመው ሕመም ግን መፍትሔ እንደሌለው እና እግሩ መቆረጥ እንዳለበት ተነገረው:: በፀበል ኃይል እግዚያብሔር ያደረገለትን ድንቅ ተዓምር ከም...
Wednesday, July 30, 2014
ድንቅ ተዓምር በሸንኮራ ቅዱስ ዩሐንስ ጸበል
›
የተወደዳችሁ የእግዚያብሔር ቤተሰቦች ዛሬ የምንመሰክራላችሁ ተዓምር ለወንድም አንተነሕ ኃይሌ የተደረገለት ሲሆን: ይህ ወንድም በ2005 ዓ.ም ታሞ ወደ ሕክምና ጣቢያ በመሔድ ምርመራ ያደርጋል:: ነገር ግን ውጤቱ አስደ...
Thursday, July 3, 2014
ድንቃድንቅ ተአምራት በኢትዮጵያ ቅዱሳን ገዳማት
›
ድንቃድንቅ ተአምራት በምስካበ ቅዱሳን መድኃኔአለም አንድነት ገዳም ወንቅእሸት - ሙት አንሳው- ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ረቲና የተፈጠረላት ማሪና
‹
›
Home
View web version