Ethiopian Orthodox Miracles
Pages
(Move to ...)
Home
ETOC Links
ድንቅ ስራውን ይመስክሩ
▼
Monday, January 4, 2016
ፃድቃኔ ማርያም - ድንቅ ተአምር
›
ዛሬ ፃድቃኔ ማርያም ሄጄ በአይኔ ያየሁትን ተአምር ልፅፍላችሁ ወደድኩኝ፡፡ ቀኑ ቅዳሜ ነው ፤ ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ ወደ ፃድቃኔ ለመሄድ የሚነሱበት ቀን ስለሆነ መጀመሪያ የሚወጣው አውቶቡስ እ ንዳያመልጠን ከባለቤቴ ጋ...
Thursday, December 24, 2015
አንዲት እህት ከሆዷ ውስጥ ጥቁር ወፍ ወጣላት
›
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በደብረ ወልደ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና በመካነ ጎለጎታ ቅድስት ማርያም ጠበል ሰሞኑን ከአንዲት እኅት ከሆዷ ጥቁር ወፍ ወጣላት፡፡ በክርስትና ስሟ መንበረ ማርያም ተብላ የምትጠራው እ...
Tuesday, December 22, 2015
ድንቅ ተአምር - ሰሜን አሜሪካ ሚኒሶታ
›
ትላንት እሁድ ታህሳስ 10/2008 ዓ.ም በጾመ ነቢያትን ግዜ በደብረ ሰላም መድኃኔዓለም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የተነገረ ተዓምር ላካፍላችሁ። ቦታው ሰሜን አሜሪካ ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ ውስጥ ነው። እህታችን ዘጠኝ ወር በ...
Tuesday, December 15, 2015
ጻድቃኔ ማርያም የተደረገ ተዐምር
›
በ ጻድቃኔ ማርያም የተደረገ በአይኔ ያየሁት ተዐምር ለሱ የደረሰች እመ አምላክ ለኛም ትድረስልን ተዓምረኛው የበዐለ እግዚያብሔር ቤተክርስቲያን ጸበል ጩጊ ማርያም- ከጸበሉ ጠጥተው ስጋቸው ያልፈረሰ ፍየሎች ...
‹
›
Home
View web version