Ethiopian Orthodox Miracles
Pages
(Move to ...)
Home
ETOC Links
ድንቅ ስራውን ይመስክሩ
▼
Thursday, February 25, 2016
ድንቅ ተዓምር በ ለጀት ኪዳነምህረት
›
ማክሰኞ 16/06/2008 ዓ.ም የመቤታችንን ክብረ በዓል ለማክበር ወደ ለጀት ኪዳነምህረት ሂጀ ሳለ ትልቅ ተዓምር አየሁ ። እግዚዐብሔር ይመስገን ደስ ይበላችሁ ። ስሟ ቃልኪዳን የምትባል ሰው ታማ ያልሄደችበት ሐኪም...
የኪዳነ ምሕረት ተዓምር
›
የካቲት 16/2008 ዓም ኪዳነ ምሕረት በዓል ቀን አረብ አገር የምትኖር እህታችን የተደረገውን ተዓምር እንዲህ አቅርባዋላች:: ከሆዷ የወጣላት አውሬ ምስል ከነድምጹ አቅርባለች:: ድንቅ ስራውን ይመስከሩ:: የሸንኮ...
Wednesday, February 24, 2016
መምሕር ግርማ ከአገልግሎት የታገዱበት ደብዳቤ
›
መምህር ግርማ ወንድሙ ከ ላይፍ መጽሄት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ የኤልያስ መንፈስ በኤልሳ እንዳደረ ሁሉ የፈለገው ሁሉ ያገኛል፡፡ እኔም የማስተምረው እኮ ክርስቲያኑ ራሱን ችሎ እንዲቆም ነው፡፡ እኔ ነገ የማልፍ ሰው...
Wednesday, February 10, 2016
በንብና ነብር የምትጠበቀው ሥዕለ ማርያም “ወይኑት”
›
ኅዳር 10 ቀን 2006 ዓ.ም. በእንዳለ ደምስስ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ታላላቅ ገዳማት መካከከል በምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ውስጥ የሚገኙት የመርጡለ ማርያም እና ደብረ ወርቅ ገዳማ...
‹
›
Home
View web version