Ethiopian Orthodox Miracles
Pages
(Move to ...)
Home
ETOC Links
ድንቅ ስራውን ይመስክሩ
▼
Friday, April 15, 2016
ወንጌላዊው ሉቃስ የሣላት ሥዕለ ማርያም ተአምራት
›
ጼዴንያ በምትባል ሀገር ውስጥ የነበረች ማርታ የምትባል የከበረችና የተመረጠች አንዲት ሴት ነበረች። ከዕለታት አንደ ቀንም የሷ ገንዘብ እንደ ሰው ገንዘብ ሁሉ እንደሚጠፋና ከንቱ እንደሆነ በማሰብ ሰፊ የእንግዳ ማረፊያ...
Wednesday, April 13, 2016
ሞተው የተነሱ እናት ምስክርነት - heaven is for real FULL
›
መንግስተ ሰማያት እውን ናት - እማሆይ ወለተ ጊዮርጊስ - Heaven is for real -Near death experience
Friday, April 1, 2016
ምድር ውስጥ ያለችው የታች ጋይንቷ ሰጎዳ ማርያም
›
አርብ ገበያ ነን፡፡ አርብ ገበያ የታች ጋይንት ወረዳ ዋና ከተማ ናት፤ አዲስ አበባ ከአርብ ገበያ 775 ኪሎ ሜትር ትርቃለች፡፡ የታች ጋይንት ብዙው የአየር ንብረት ወይና ደጋማ ነው፡፡ እንደ ቤተ ልሔም ያሉ ጥንታዊ...
Friday, March 25, 2016
የእመቤታችን መቃብርና ያረገችበት ጣራ - Tomb of The Virgin Mary
›
ትውልድ ሁሉ ብፅእት የሚላት በተለይ እኛ ኢትዮጵያውያን እንደ ነብሳችን የምንሳሳላት የእናታችንና የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱስ መካነ መቃብርና የተነሳችበት/ያረገችበት ቅዱስ ጣራ ከታች በፎቶ እንደምታ...
‹
›
Home
View web version