Ethiopian Orthodox Miracles
Pages
(Move to ...)
Home
ETOC Links
ድንቅ ስራውን ይመስክሩ
▼
Friday, June 17, 2016
የሽንቁሩ ቅዱስ ሚካኤል ጠበል ድንቅ ተአምር
›
እባክሆን ይህን ያላመነ የሚያምንበት ያመነ የሚፅናበትን ተአምር ለወዳጅ ዘመድዋ ያድርሱል...!!! በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ደዌ ለፈተናም በ ሀጢያት ምክንያትም በብዙ ብዙ...
የቅድስት አርሴማ ተአምር
›
እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው የሰማእቷ የቅድስት አርሴማ ተአምር ለኔም አርጋልኛለች ላገኘሁት ሉ ተአምራቷን መሰክራለሁ ፍሬሕይወት ለማ እባላለሁ ምኖረው ለንደን ነው ቤተሰቦቼ ይርጋለም ነው ሚኖሩት በየጊዜ እነሱን ...
Thursday, June 16, 2016
የቅድስት አርሴማ ተአምር
›
የ ሰማዕቷን የቅድስት አርሴማ ተአምር ልንገራችወ ፎቶዉ ላይ የ ሚታይዋት ታላቅ እህቴ ፋቅረ ማርያም ትባላለች በዝህ አመት በ ቡዳ መንፈስ ስትሰቃይ ነበር ነገር ግን በ አለም ላይ የተወከለችዉ ሰማዕቷ እኛም ቤት ...
Monday, June 13, 2016
ተነግሮ የማያልቀው የሸንኮራ ዮሐንስ ድንቅ ተአምር
›
ስለ ሸንኮራ ቅዱስ ዮሐንስ ጸበል ምን ያህል ያዉቃሉ? የሸንኮራ ዮሐንስ ፀበል በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ንዑስ ከተማ በሆነችዉ በባልጪ ከተማ አጠገብ በርካታ ተገልጋዮች ከተለያዩ ቦታዎች በመም...
‹
›
Home
View web version