Ethiopian Orthodox Miracles
Pages
(Move to ...)
Home
ETOC Links
ድንቅ ስራውን ይመስክሩ
▼
Tuesday, July 26, 2016
ድንቅ ተአምር በሽንቁሩ ቅድስ ሚካኤል
›
ዛሬ ኪዳነ ምህረት በእለተ ቀኗ በሽንቁሩ ቅድስ ሚካኤል ፅበል ስፍራ የተደረገ ድንቅ ተአምር . የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምር ለዓለም ይመስክሩ..!!! እንደምን ከረማችሁ ወዳጆቼ ባለፈው የራሴን ታምር መስክሬላ...
Thursday, July 21, 2016
ማርያም ውቕሮ
›
ከአለት ተፈልፍለው ስለተሠሩ ውቅር ሕንፃዎች ሲነሳ ቀድመው የሚጠቀሱት የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ናቸው፡፡ በ12ኛውና በ13ኛው ምታመት በንጉሡ ቅዱስ ላሊበላ ዘመንና ከርሱም በኋላ የታነፁት እነዚህ ውቅ...
Thursday, July 14, 2016
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ያደረጉት ተአምር
›
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈሰ ቅዱስ ስም አሜን ዛሬ በዓመታዊ የዕረፍታቸው በዓል ታስበው የሚውሉት አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ያደረጉት ተአምር ይህ ነው፡- አምሃራ ሳይንት ቦረና ከአባ ጽጌ ድንግል ገዳም ...
Wednesday, July 13, 2016
ከሰማይ መና የሚወርድበት ሰረድኩላ ሚካኤል
›
ከሰማይ መና የሚወርድበት ሰረድኩላ ሚካኤል አስተዋሽ ያጣ ሊታወቅ የሚገባ ብዙ ታሪክ ያለው ቤተክርስቲያኑ ፈርሶ የሚሰራው የሚረዳው የሚያስታዉሰው ያጣ ተምረኝዉ የቅዱስ ሚካኤል ገዳም :: መንዝ እመጋ ቆላ...
‹
›
Home
View web version