Ethiopian Orthodox Miracles
Pages
(Move to ...)
Home
ETOC Links
ድንቅ ስራውን ይመስክሩ
▼
Wednesday, May 18, 2016
ተዐምረኛው ጅሩ ሥላሤ ገዳም
ይህ የምታዩት ጅሩ ሥላሤ ገዳም ይባላል አሣሮ ወረዳ ወቅሎ ጊዮርጊሥ ቤ/ክ ጅሩ
አርሤማ
መንገድ ላይ ይገኛል:: ገዳሙ በብዙ ህዝበ ክርሥቲያን ያልታወቀ እና ያልተጎበኘ ነው:: ብዙ በረከት እና ተአምራት ያለበት ገዳም ሢሆን የጉዞ ማህበራት ወደዚ ገዳም ጉዞ በማዘጋጀት ምዕመናኑን የበረከቱ ተካፋይ እንድታረጉ እና ገዳሙንም እንድትደግፉ ሥል በሥላሤ ሥም ጠይቃለው:: ወሥብሃት ለእግዚዐብሄር::
ድንቅ ተዓምር በ ለጀት ኪዳነምህረት
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment