Ethiopian Orthodox Miracles
Pages
(Move to ...)
Home
ETOC Links
ድንቅ ስራውን ይመስክሩ
▼
Monday, May 30, 2016
የእመቤታችንን ተአምር - ዲያቆን ሳሙኤል
›
የእመቤታችንን ተአምር ልንገራችሁ ማለትም ለእኔ ያደረገችልኝ ስሜ ዲያቆን ሳሙኤል ሀ'/ማርያም ይባላል የተወለድኩት በምስራቁ የሀገራችን ክፍል ሲሆን በዛ አካባቢ ኢ አማንያን ይበዛሉ ተወልጄ አንድ ዓመት ሲሞላኝ ...
Wednesday, May 18, 2016
ተዐምረኛው ጅሩ ሥላሤ ገዳም
›
ይህ የምታዩት ጅሩ ሥላሤ ገዳም ይባላል አሣሮ ወረዳ ወቅሎ ጊዮርጊሥ ቤ/ክ ጅሩ አርሤማ መንገድ ላይ ይገኛል:: ገዳሙ በብዙ ህዝበ ክርሥቲያን ያልታወቀ እና ያልተጎበኘ ነው:: ብዙ በረከት እና ተአምራት ያለበት ገዳም ሢሆ...
Tuesday, May 10, 2016
የጠቋር መንፈስ ጠባያትና አያያዝ .
›
የጠቋር መንፈስ ጠባያትና አያያዝ . የጠቋር መንፈስ ከሌሎች ክፉ መንፈሶች ሁሉ እጅግ በጣም ለየት የሚያደርገው ስዎችን ከአቅም በላይ በሆነ መንገድና ሁኔታ ውሰጥ በእጅጉ የሚፈትን አሮጌውን በአዲስ...
Friday, April 15, 2016
ወንጌላዊው ሉቃስ የሣላት ሥዕለ ማርያም ተአምራት
›
ጼዴንያ በምትባል ሀገር ውስጥ የነበረች ማርታ የምትባል የከበረችና የተመረጠች አንዲት ሴት ነበረች። ከዕለታት አንደ ቀንም የሷ ገንዘብ እንደ ሰው ገንዘብ ሁሉ እንደሚጠፋና ከንቱ እንደሆነ በማሰብ ሰፊ የእንግዳ ማረፊያ...
‹
›
Home
View web version