Ethiopian Orthodox Miracles
Pages
(Move to ...)
Home
ETOC Links
ድንቅ ስራውን ይመስክሩ
▼
Monday, May 30, 2016
ፖርት ሳይድ ማርያም ፡ ዘይት የምታፈልቀው ስእል
›
እህታችን ማሕሌት መኮንን በግብጽ ፖርት ሳይድ ማርያም ተገኝታ ዘይት የምታፈልቀውን የእመቤታችንን ስእል ተኣምሩን በ ምስል ወድምጽ ታቀርብልናለች፥፥ ከዚህ በፊት ስለዚህ ተኣምር በሚከተሉት ፖስቶች ኣስነብበን ስለነበር ...
የእመቤታችንን ተአምር - ዲያቆን ሳሙኤል
›
የእመቤታችንን ተአምር ልንገራችሁ ማለትም ለእኔ ያደረገችልኝ ስሜ ዲያቆን ሳሙኤል ሀ'/ማርያም ይባላል የተወለድኩት በምስራቁ የሀገራችን ክፍል ሲሆን በዛ አካባቢ ኢ አማንያን ይበዛሉ ተወልጄ አንድ ዓመት ሲሞላኝ ...
Wednesday, May 18, 2016
ተዐምረኛው ጅሩ ሥላሤ ገዳም
›
ይህ የምታዩት ጅሩ ሥላሤ ገዳም ይባላል አሣሮ ወረዳ ወቅሎ ጊዮርጊሥ ቤ/ክ ጅሩ አርሤማ መንገድ ላይ ይገኛል:: ገዳሙ በብዙ ህዝበ ክርሥቲያን ያልታወቀ እና ያልተጎበኘ ነው:: ብዙ በረከት እና ተአምራት ያለበት ገዳም ሢሆ...
Tuesday, May 10, 2016
የጠቋር መንፈስ ጠባያትና አያያዝ .
›
የጠቋር መንፈስ ጠባያትና አያያዝ . የጠቋር መንፈስ ከሌሎች ክፉ መንፈሶች ሁሉ እጅግ በጣም ለየት የሚያደርገው ስዎችን ከአቅም በላይ በሆነ መንገድና ሁኔታ ውሰጥ በእጅጉ የሚፈትን አሮጌውን በአዲስ...
‹
›
Home
View web version