Showing posts with label ወይን አምባ ቅዱስ ገብርኤል. Show all posts
Showing posts with label ወይን አምባ ቅዱስ ገብርኤል. Show all posts

Monday, December 7, 2015

ድንቅ ተዓምር በወይን አምባ ቅዱስ ገብርኤል - የ ተሃድሶ መንፈስ


በወይን አምባ ቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ ላይ በታቦቱ ፊት በቅዱስ ገብርኤል ከክፉ መናፍስት የተፈወሰው ወንድም:: ሰይጣን የውሸት አባት ቢሆንም "የተሃድሶ መንፈስ" ይኖር ይሆንን? በርግጥ በተለያየ ግዜ ከ መምሕር ግርማ ወንድሙ እንደተማርነው የ 666 መንፈስ እና የመናፍቅ መንፈስ የሚባል እንዳለ እርግጥ ነው:: ተሃድሶ እና የመናፍቅ መንፈስ አንድ አይነት ናቸው:: 

Testimony of a protestant pastor from east Hararge
ተአምር በ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ከርስቲያን

Memehir Girma wondimu Nequ Part 1