Sunday, January 25, 2015

የዝቋላ አቦ ታቦት ተዓምር

የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን በዝቋላ ገዳም ታቦቱ ለጥምቀት በዓል በሚወጣበት ግዜ አጋንንት ያደረባቸው ሰዎች በፍርኅት ሲጮሁ እና እየወደቁ ተቃጠልን ሲሉ የሚሳይ ምስል ወድምጽ

ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሐገር ናት! ተግተን እንጸልይ