Thursday, March 19, 2015

ደብረ እያሪኮ ቅዱስ ሚካኤል

በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
በሀያት ጨፌ አካባቢ ደብረ እያሪኮ ቅዱስ ሚካኤል የመብራት ሀይል ሰራተኞች የፖል እንጨት ለመትከል በቁፋሮ ላይ ሳሉ በወቅቱ የነበሩት ቆፋሪዎች መስራት ተስኖቸው የቅዱስ ሚካኤል ፅላት ተገኘ። የአባቶች የቅዱሳን አፅም እኖዲሁም ልዮ ልዮ የብርሀና መፀሀፍት ተገኝቶል ። እዛው የቅዱስ ሚካኤል ፡የቅዱስ ገብርኤል፡የእግዚአር አብ፡ የክርስቶስ ሳምራ እና የኪዳነምህረት ፀበል ይገኛል በፀበሉ  ህመምተኞች በቦታው ተፈውሰዋል። እናንተም የበረከቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ በጉልበት በገንዘብ በቁሳቁስ በሙያ በፀሎት እንድትረዱ በቅዱስ ሚካኤል ስም በተክርስትያን ትጣራለች! ። ቅዳሜ በ12/07/2007 ከጠዋቱ 2:30 ልዬ መንፈሳዊ ጉባኤ በቦታው ተዘጋጅቶል መጠው የበረከቱ ተካፋ ይሁኑ። ለበለጠ መረጃ ለደብሩ አስተዳደር መደወል ለምትፈልጉ 0911309412 በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ