በደብረ መንክራት አንዳሳ
ቅዱስ ጊዬርጊስ ለበርካታ አመታት ስትሰቃይ የነበረች እህታችን የቅዱስ ጊዬርጊስን ፀበል በመጠጣት እና በመጠመቅ ከሆዷ ውስጥ ሶስት መርፌ እና አንድ ምላጭ ወጦላታል። ይሂን ታምር በአይኔ በማየቴ
እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ። ፀበሉ በርካታ ታምራትን እያደረገ ሲሆን በተለያዩ ደዌዎች፣በርኩሳን መናፍስት የተጠቁ ወዘተ እየተፈወሱ ይገኛሉ። ክብር ለቅዱስ
ጊዬርጊስ አምላክ ለእየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ጋር ይሁን።
No comments:
Post a Comment